In order for your child’s absence to be excused, the reason must fall into a specific category.
ልጅዎ ከትምህርት ቤት ለመቅረቱ ይቅርታ የሚደረግለት፣ የቀረበት ምክንያት ይቅርታ ለማሰጠት ከሚመደቡ ምክንያቶች ውስጥ በተወሰነ ምድብ ውስጥ የተካተተ ሲሆን ብቻ ነው።
ልጅዎ ከትምህርት ቤት በሚቀርበት ጊዜ እባክዎን ለትምህርት ቤቱ ማስታወሻ ይላኩ። ማስታወሻው ልጅዎ ከቀረበት ቀን ጀምሮ በ3 ቀናት ውስጥ ለትምህርት ቤቱ መላክ አለበት፤ ይህ ካልሆነ ግን ልጅዎ ያለፈቃድ እንደቀረ ይቆጠራል።