በአሁኑ ጊዜ ለሁሉም ቤተሰቦች፣ ከትምህርት ቤት የሚላኩ የቤት ሥራዎች ለመስራት፣ ለሥራ ፍለጋ፣ ለኢሜል እና ለተጨማሪ ነገሮች ሁሉ የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት በጣም አስፈላጊ ነው። ካክስ በሚባል የሚታወቀው ድርጅት ከConnect2Compete ከሚባል መርሃ ግብር ጋር በመተባበር እርስዎ በሚኖሩበት አካባቢ፣ መስፈርት ለሚያሟሉ ቤተሰቦች የኢንተርኔት አገልግሎት በቅናሽ ዋጋ ያቀርባል።
Connect2Compete