በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።
እንኳን ወደ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ፎኒክስ አሪዞና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ድህረገፅ በደህና መጡ::
In the name of the Father and the Son and the Holy Spirit and One God. Amen.
Welcome to Archangel Saint Gebriel EOTC website.

ማቴዎስ ፮፣ ፴፫ ፡ ፴፬
ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።
ስለዚህ ለነገ በማሰብ አትጨነቁ የነገ ጭንቀት ለነገ ይደር እያንዳንዱ ዕለት የራሱ የሆነ በቂ ችግር አለውና።
Matthew 6 - 33:34
33. But seek first the kingdom of God and His righteousness, and all these things shall
be added to you.
34. Therefore do not worry about tomorrow, for
tomorrow will worry about its own things.
Sufficient for the day is its own trouble.