የ ፳፻፲፯ የታኅሣሥ ና የሐምሌ ገብርኤል በዓል ዝግጅት በመከናወን ላይ ስለሆነ በረከቱ እንዳያመልጦት ከአሁኑ ይሳተፉ።
በስርዓተ ቅዳሴ ጊዜ ጸሎት እንዲደረግሎት የቤተክርስቲያኑን ካህናት በቀጥታ ማነጋግር ወይም የሚጸለይለትን ሰው የክርስትና ስም እዚህ በመጫን መስጠት ይችላሉ።