እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ! ሉቃስ ፩ ፥ ፲፱
መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ። ሉቃስ 2:10
የተወደድህ ሰው ሆይ፥ አትፍራ፤ ሰላም ለአንተ ይሁን፤ በርታ፥ ጽና:: ዳንኤል ፲፥፲፱
የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል:: መዝሙር ፴፬፥፯