በሰሜን ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የርዕሰ አድባራት ለንደን ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ኢ-ክርስቲያናዊ በሆነ ብጥብና ሁከት ለመዘጋት ዋነኛ ምክንያቱ ምን ይሆን? እውነት ወያኔ ሊወስደው ስለመጣ ነው?
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አማኝ የሆነ ሁሉ ይህን ቪዲዮ ተመልክቶ ሚዛናዊ ፍርዱን ሰጥቶ ቤተ ክርስቲያንን ከማጥፋት ይቆጠብ ዘንድ እናሳስባለን።