ውድ የጾም ህግጋት ሰልጣኞች ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስልጠናው ርእሶችን በጥሞና ከተከታተላችሁ እና አስፈላጊውን ማስታወሻ ከያዛችሁ እንዲሁም ያልገባዎትን ነጥብ በአቅራቢያችሁ ወይም በቅርብ ልታገኙ የምትችሉትን መሻኢኾች ወይም አሊሚች ጠይቃችሁ ሀሳቡን ከተረዳችሁ በኋላ፤
በእያንዳንዱ ርእስ ስር የተቀመጡ ጥያቄዎችን በመስራት ስለ ጾም ያሎትን እውቀት እንዲያሰፉ ከዛም ጾሞትን በትክክል ይጾሙ ዘንድ ሰበብ ይሆናል ብለን እናምናለን፤
ላልደረስዳቸው ማዳረስዎን አይዘንጉ!
ስልጠናውን ለየት የሚያደርገው ፤ ዝርዝሩን ለማግኘት ይህን ይጫኑ
የጾም ህግጋቶችን በዝርዝር የሚሸፍን
15 ክፍሎችን የያዘ ነው ፤ እያንዳንዱ ትምህርት መልመጃ ጥያቄዎችን ይዟል
ምን ያህል እንደተረዳን ጥያቄዎችን መያዙ
በማንኛውን ሰአት መውሰድ የሚጅሉ መሆኑ
አጭርና ቢበዛ በ15 ቀን የሚጠናቀቅ መሆኑ
አሁን ላይ ሰርተፍኬት የለውም
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ያብራራ፤
ረመዷን በቋንቋ እና በሸሪዓ ደረጃ ምን እንዳለው ?
የረመዷን ጾም ድንጋጌው በቁርአንና በሀዲስ ፤
ፈርድ ፣ግዴታ ፆም ስንት እንደሆኑ፤
ስለ ፆም ረሱል ከተናገሩት ትሩፋቶች፤ እና የመሳሰሉትን
ሱረቱል አህዛብ 35 ላይ አዓደሏሁለሁም የተባሉት ማናቸው? أَعَدَّ ٱللَّهُ لَهُم مَّغۡفِرَةً۬ وَأَجۡرًا عَظِيمً۬ا (٣٥)
ረመዷን ሽምግልና አለውን ?
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
ትህምህርቱን ለመከታተል ይህን ይጫኑ
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት የጠበቅብናል፤
ዶኢፍ እና ሶሂህ ሀዲስ ማለት ምን ማለት እንደሆነ፤
እያወቁ በነብያችን ላይ መዋሸት ምን ያክል ከባድ እንደሆነ፤
ጹሙ ጤና ታገኛላችሁ ስለሚለው ጉዳይ
ረመዷን የመጀመሪያው 10 ቀናት ረህማ፤ የመሀከለኛው 10 ቀናት መግፊራህ፤የመጨረሻው ከእሳት ነጻ ናቸው ተብሎ የተከፋፈሉበት ጉዳይ፤
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>ትህምህርቱን ለመከታተል ይህን ይጫኑ
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
Objectives:
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት ይጠበቅቦታል፤
ረመዷንን መጾም ግዴታነቱ እና ግዴታ የሚሆንባቸው ምስፈርቶች፤
ረመዷን ግዴታነቱን የካደ፤ ተሳንፎ ያልጾመ፤
የረመዷንን ወር ጾም ለመጀመር፤እና መጨረስ ያለው ሁክም፤
የጾም አይነቶች በዝርዝር ማባራራት፤
ግዴታ፤ የሚወደድ ፤የሚጠላ እና ሀራም የሆኑ ጾሞችን ማብራራት፤
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
4 ኛ ትምህርት ፤ የፆም መስፈርቶች ፈተና
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት ይጠበቅቦታል፤
Objectives:
»›የፇም ቅድመ ሁኔታዎችን (መስፈርቶችን) ማብራራት፤
»»አንድ ሰው ላይ ጾምን ለመጀመር ግዴታ እንደሆነበት የሚያሳዩ ምልክቶች፤
»>»ጾም ውስጥ ወደ እስልምና የገባ እና ሶመኛ ሳለ የከፈረ ሰው ህግጋቱ፤
»>›ምንገደኛ(ሙሳፊር) የሆነ ሰው ጾሙን በምን አይነት መጾም እንዳለበት፤
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
>>>>>>>>ትምህርት የፆም ምንነት ጥቅሙ እና ትሩፋቱ የተዘጋጁትን ጥያቄዎን ለመስራት
Objectives:
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት ይጠበቅቦታል፤
በጾም ግዜ የወር አበባ እንዴት እንደሚኢሆን ፤
የአጥቢ እና የእርጉዝ ጾም
ፊድያ የመክፍል ጉዳይ፤
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
>>>>>>>>ትምህርት የፆም ምንነት ጥቅሙ እና ትሩፋቱ የተዘጋጁትን ጥያቄዎን ለመስራት
Objectives:
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት ይጠበቅቦታል፤
=የፆም ፊድያ ማውጣት
=የጾም ኒያ
=ኢፍጣር የጾመኛ ሥርዓት ህግጋቶች
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
>>>>>>>>ትምህርት የፆም ምንነት ጥቅሙ እና ትሩፋቱ የተዘጋጁትን ጥያቄዎን ለመስራት
Objectives:
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት ይጠበቅቦታል፤
=ጾምን የሚያበላሹ ነገሮች በዝርዝር ማብራራት፤
=አፍጥሮ ቀዷ ግድ የሚያስደርጉ፤
=አፍጥሮ ከፋራም ግድ የሚያስደርጉ፤
=ያፈጠረ ሰው ምን ማድረግ እንዳለበት፤
=አውቆ ያፈጠረ እና ሳያውቅ የበላ፤
=አንድ ጾመኛ ሰው በረመዳን ቀን ውስጥ ከሚስቱ ጋር ግንኙነት ቢፈጽም ቀዳ እና ከፋራ እንዴት እንደሆነ፤
=መዝይ እና መንይ (ስፐርም) ፈሳሽ ህጎች፤
=በፆም ጊዜ ሚስትን፣ባልን መሳም ፤
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
>>>>>>>>>>>>>>> ትምህርት የፆም ምንነት ጥቅሙ እና ትሩፋቱ የተዘጋጁትን ጥያቄዎን ለመስራት
Objectives:
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት ይጠበቅቦታል፤
= በረመዷን ውስጥ ከባለቤቱ ጋር ግንኙት ያደረገ ሰው ያለውን ሙሉ ሁክም
= ረስቶ ግንኙነት ቢያደርግ ሁክሙ፤
= አንድ ሰው የተለያየ ቀን ግንኙነት ካደረገ ሁክሙ፤
= ከፋረቱል ኢጅማኧ ማውጣት ካልቻለ፤
= በአፍንጫ፤ በጆሮ የሚገቡ ያስፈጥራሉ ወይስ አያስፈጥሩም፤
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
Objectives:
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት ይጠበቅቦታል፤
= የረመዳን ጾም ቀዳን ማውጣት በተመለከተ
= ቀደ ሳያወጣ በምክንያት ቀጣዩ ረመዳን ቢገባ
= አንድ ሰው ረመዷንን በህመም ላይ ሳለ አሳልፎ ከረመዷን በኋላ ከህመሙ ሙሉ ለሙሉ ትሽሎት ቀዷውን መጾም እየቻለ ሳይጾም የሞተ ሰው ቤተሰቦቹ ሊጾሙለት ግድ ነው፤
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
Objectives:
ትምህርቱን ካጠናቀቁ በኋላ ለሚከተሉት ነጥቦች በበቂ መልኩ ማብራራት ይጠበቅቦታል፤
=በረመዳን ወር ዑምራ ያደረገ ሰው
= የረመዳን የኼይር በሮች
= በረመዳን ወር አንድ ሰው ማብዛት ካለበት ነገር፤
**********ትምህርቶችን እና ፈተናዎችን ለማግኘት**********
>>>>>>>ኦዲዮ (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ
>>>>>>>Telegram: (Audio)ለማውረድ ይህን ይጫኑ