Qura'n Translation
Qura'n Translation
On this page you can get Details about Quran.
ውድ ተከታታዮች፡ አላህ የቁርዓንን መረዳት እንዲለግሰን አላህን እለምናለሁ፤ አሚን፤
በዚህ ፔጅ የቁርአን ትርጉም እና አስተምህሮቱን በድምጽ እንዲሁም በቪዲዮ የምናገኝበት ነው፤ እናም ለመከታተል የቆሙበትን ሱራ እና አያ ወይም ዛሬ ለማየት የፈለጉትን ሱራ በመምረጥ መከታተል ይችላሉ፤
ለማውረድም አመቺ ተደርገው ስለተቀመጡ ምንም ሃሳብ አይግባዎት ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ፤
Dear Respected followers,
We are asking Allah to give us all option of understanding Qura'n ; Ameen;
On this page we are tried to put the qura'n Translation and interpretation of versus with voice and video. So, to continue, please choose from the listed chapter and versus of the Qura'n that you paused or the chapter that you want to see.
Jezakumulah kheyren !