EHTEF l December 6, 2024
We are delighted to announce that the training program on digital marketing, in collaboration with the Canadian organization Catalyate+, has successfully concluded today!
Led by the esteemed international IT expert, Ms. Carmen Gagnon, this intensive two-week training has equipped participants with the necessary skills to design websites and master essential digital marketing tools.
The primary goal of this program was to empower hotel and tourism operators and the federation to enhance their businesses and effectively reach their target audiences in today's competitive digital landscape.
As a result of the training program, all trainers are adept at crafting their own websites and are well-versed in utilizing digital marketing strategies to elevate their business ventures.
#digital_Marketing
EHTEF l November 25, 2024
A training program on digital marketing has officially commenced today, organized in collaboration with Canadian organization Catalyate+. This two-week training is led by international IT expert Ms. Carmen Gagnon from Canada.
Participants will learn how to design websites, as well as acquire essential digital marketing skills and tools. The program aims to help hotel and tourism operators enhance their businesses and effectively reach their target audiences.
The training involves participants from the federation secretariat, its members, partner, and the Ministry of Tourism.

አዲስ አበባ፤ መስከረም 7/2017(ኢዜአ):- የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ መደረጉ በዘርፉ ያለውን ዕምቅ አቅም በአግባቡ መጠቀም የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ።
የቱሪዝም ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ካዘጋጀው ዓውደ ርዕይ በተጓዳኝ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሳተላይት አካውንትን ይፋ አድርጓል።
በዚሁ ሁነት ላይ ተገኝተው ኢዜአ ያነጋገራቸው የዘርፉ ተዋንያን ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ባህላዊና ታሪካዊ የመስህብ ሀብቶች ቢኖሯትም እስካሁን በቅጡ አልምታ እንዳልተጠቀመችበት አንስተዋል።
የቱሪዝም ልማትን አጠቃላይ ዕድልና መረጃዎችን የሚሰንደው የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት አለመኖሩ ደግሞ ዘርፉን ጎድቶት መቆየቱን ጠቅሰው አሁን ይፋ መሆኑ ትልቅ ስኬት መሆኑን ጠቅሰዋል።
የኢትዮጵያ ሆቴል አሰሪዎች ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት ፍትሕ ወልደሰንበት(ዶ/ር)፤ የሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ከፍተኛ የስራ ዕድል የሚፈጥሩ ቢሆንም የመረጃ ጉድለት ትልቅ ሳንካ ሆኖ መቆየቱን አስታውሰዋል።
በመሆኑም የቱሪዝም ሳተላይት አካውንት ይፋ መደረጉ ለዘርፉ እደገት ተስፋ የሰነቀ መሆኑን ገልጸዋል።
የመልካ ሆቴል ኦፕሬሽን ማናጀር ነብዩ በለጠ በበኩላቸው የሳተላይት አካውንት ለሆቴልና ቱሪዝም ዘርፉ እድገት መነቃቃት ወሳኝ ድርሻ እንደሚኖረው ተናግረዋል።
የታላቅ ኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር ቦርድ አባል ናሆም አድማሱ፤ ኢትዮጵያ የሳተላይት አካውንት ይፋ ማድረጓ በዘርፉ ያላትን ዕምቅ አቅም በአግባቡ መጠቀም የሚያስችላት መሆኑን ገልጸዋል።
ኢትዮጵያ በዩኔስኮ በተመዘገቡ ቅርሶቿም ሆነ በሌሎች የቱሪስት መዳረሻዎች ቀዳሚ ሀገር ብትሆንም ዘርፉን በአግባቡ ሰንዳ ባለማስተዋወቋ ዕምቅ አቅሟን ሳትጠቀም መቆየቷን አንስተዋል።
የኢትዮጵያ የቱሪስት አስጎብኚ ባለሙያዎች ማኅበር የቦርድ አባል ዮናስ ትኩ፤ የሳተላይት አካውንቱ በመረጃ ላይ የተመሰረተ እና በዕቅድ የተመራ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ እንደሚያደርግ ተናግረዋል።
በተለይም በዘረፉ ለተሰማሩ ተዋንያን ይበልጥ ኢንቨስትመንታቸውን ለማስፋትና ከዘርፉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጉልህ ፋይዳ እንደሚኖረው ነው ያነሱት።