A site where your dreams come true.
እቁብ
በእቁብ መኪና የራሶ ያርጉ
o መኪና መግዢያ ሙሉ ብር የሎትም ? እኛ ጋር እቁብ ገብተዉ ህልምዎን እዉን ያርጉ።
o መኪና ከ 2,200,000 ብር ጀምረን ይዘንሎት ቀርበናል
o ቅድመ ቁጠባ 59,000 ብር በየ ሶስት ወሩ 50000 ብር
o በየወሩ 3300 ብር
o የኤሌክትሪክ መኪና
o ሁሉም አባል በ 3 ዓመት የመኪና ባለቤት ይሆናል
ህጋዊ እቁቡ
በትንሽ ጊዜ እቁቡ ያልቃል
እቁቦቹ ኢንሹራንሰ አላቸዉ
እጣ አወጣጣችን የታመነ ነዉ
ለየት የሚያረገን
o ከባንኮች ጋር አብረን ስለምንስራ አስተማማኝ ነን
o ሁሉም እቁቦች ኢንሹራንስ ስላላቸዉ ያለመመለስ ስጋት የለባቸዉም
o ህጋዊ ሰዉነት ያለዉ እቁብ መሆኑ
o እያንዳንዱ እጣ የሚወጡ መኪኖች ሙሉ ኢንሹራንስ አላቸዉ
o አጠቃላይ እቁቡም ኢንሹራንስ አለዉ
o ሁሌም እቁብተኞች በተገኙበት እጣ ይወጣል
o በየሶስት ወሩ የእቁቡ እጣ ይወጣል የደረሰዉም መኪና ይወስዳል
o እቁብ በደረሰዎት ጊዜ ከፍልዉ እስኪጨርሱ የሚያሲዙት የተሰጦትን መኪና ብቻ ስለሆነ ምን አስይዛለው ብለው አይጨነቁም ::
እቁባችን ለየት የሚያረግዉ
1፦ አነስተኛ የአገልግሎት ክፍያ ማስከፈላችን
2፦ ፈጣን እጣ አወጣጥ ስርዓታችን ።
3፦ የካበተ ልምዳችን
4፦ ህጋዊ ሰዉነት መያዛችን
5፦ ከእቁቡ ተጨማሪ የብድር አማራጭ ማቅረባችን ።
የእቁባችን ተጨማሪ ጥቅም ለእርስዎ
1፦ የደረስዎትን እቁብ መሽጥ ከፈለጉ እቁቡ ለማህበርተኞች በ10 % ትርፍ ያሻሽጥሎታል
2፦ እንደተለመደው እንደማንኛዉም እቁብ ከሽጡም በኋላ እጣዎ በስምሞ እንደተጠበቀ ይሆናል ።
እኛን የሚመርጡበት ምክንያት
1፦ በህብረተሰቡ የታመነ ስም ስላለን
2፦ ህጋዊ መሆናችን
3፦ ከባንክ ጋር አብረን የምንሰራ መሆኑ
4፦ ከታወቁ የመኪና አስመጪዎች ጋር አብረን መስራታችን
5፦ እጣ የሚወጣላቸዉ እቁቦች ሁሉ ኢንሹራንስ ስላላቸው
ዉጪ ሃገር ሆነዉ እቁብ ለሚገቡ (diaspora )
1፦ የዲያስፖራ እቁብ በዉጭ ምንዛሪ የሚከፈል ብቻዉን አዘጋጅተናል
2፦ ቶሎ ተጠቃሚ የሚሆኑበትን አስራርን ዘርግተናል
3፦ እርሶዎ እዛ ሆነው እዚ ላሉ ቤተሰብዎ በቀላሉ የመኪና እቁብ ገብተዉ የስራ እድል ያመቻቹ
4፦ ከኢትዮጵያ ውጪ የሚለዉን ይምረጡና ዝርዝር መረጃዉን እንልክሎታለን