በተደጋጋሚ የምንጠየቃቸዉ ጥያቄዎች ?
በተደጋጋሚ የምንጠየቃቸዉ ጥያቄዎች ?
እንዴት መመዝገብ እችላለዉ ?
Register Here / እዚህ ይመዝገቡ የሚለዉን በመንካት
ፎርም በመሙላት ብቻ መመዘገብ የችላሉ ። እኛም ቢሮ ቀጠሮ ይዘን እናነጋግሮታለን
ከአዲስ አበባ ዉጪ ነው የምኖረው መመዝገብ እችላለዉ ?
በሚገባ መመዘገብ ይችላሉ
እቁቡ ሲደርሰኝ ምንድን ነዉ የማሲዘው ?
ምንም ተጨማሪ ነገር አያሲዙም ፡ የደረስዎት መኪና ራሱ ማስያዢያ ይሆናል
እጣ ቶሎ ካልወጣልኝ እቁብ የሚገዛበት አማርጭ አለ ?
እንደ ማንኛዉም መሃበራዊ እቁብ ከደረሳቸዉ ስዎች ላይ ተጭማሪ ክፍያ ከፍለዉ መግዛት ይችላሉ ። በተጨማሪም የራስዎ የደረስዎትን እቁብ መሸጥ ይችላሉ ።
ዉጪ ነው የምኖረው ለወንድሜ እቁብ ገብቼ የራይደ የስራ እድል ልፈጥርለት ነበር እንዴት ነዉ መመዝገብ የሚቻለዉ ?
ፎርሙ ላይ ከኢትዮጵያ ዉጪ የሚለዉን ይምረጡና ይሙሉ ። አካሃኤዱን እናስረዳዎታለን
በውጭ ምንዛሪ ለምንከፍል ምንድን ነዉ ልዩ ጥቅማችን ?
ከመኪናዉ ዋጋ ላይ ቅናሽን ጨምሮ የተለያዩ ተጨማሪ ጥቅሞችን አካተናል ፎርሙን ይሙሉና ዝርዝር መረጃዎችን እናጋራዎታለን ።
በአምስት ዓመት ሁሉም መኪና እንዲደርሰው ሲስተም ዘርግተናል ስትሉ ብታብራሩት ?
ከባንኮች ጋር በጋራ ስለምንስራ ፤ እስከተባለዉ ጊዜ ድረስ እጣ ያልደረሰዉ ሰዉ ፍላጎቱ ካለዉ ከባንክ ብድር የሚያገኝበት ሁኔታ አመቻችተናል። ከወልድ ነፃ ለሚጠቀሙም በሼሪያዉ መሰረት ከባንክ አገልግሎት የሚያገኙበትን አሰራር ዘርግተናል ።