Amhara Association in Georgia (AAG)
Email: amharageorgia@gmail.com
Phone: 4705045746
Web Site: amharaga.org
Facebook: facebook.com/amhara.georgia
ለአማራ ማህበር በጆርጂያ አባል
በመጀመሪያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን
የአማራ ማህበር በጆርጂያ አባል ለመሆን ፈቅደው ለዐማራ ህዝብ የህልውና ትግል አጋዥ በመሆንዎ ከልብ እናመሰግናለን።
ከናንተ ጋር ለመምከር ነገ NOVEMBER 22 ,2026 ከ2.00 pm ጀምሮ የዙም ስብሰባ ሰለምናደርግ የውይይቱ ተሳታፊ እንድትሆኑ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።
በተጨማሪ በ (470) 504 5746 ስልክ ቁጥር የሚላኩ መልእክቶች የማህበራችን መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።
ከዚህ በታች በሚገኘው የዙም ሊንክ መሰረት ሰብሰባውን እንድትሳተፉ
AAG is inviting you to a scheduled Zoom meeting.
https://us02web.zoom.us/j/84091501510?pwd=vjymiYjnNnQJ6GPLcqks3wHbmHUDaB.1
Join and take notes
https://us02web.zoom.us/j/84091501510?pwd=vjymiYjnNnQJ6GPLcqks3wHbmHUDaB.1&mynotes=on
Meeting chat link
https://us02web.zoom.us/launch/jc/84091501510
Meeting ID: 840 9150 1510
Passcode: 779010
አጀንዳ:
በማህበራችን ዙሪያ በቀረቡ አስተያየቶች እና በወቅታዊ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ጉዳዮች
ቀን: እሁድ November 22, 2026፣ 2 PM
One tap mobile
+13092053325,,84091501510#,,,,*779010# US
+13126266799,,84091501510#,,,,*779010# US (Chicago)
---
Join by SIP
• 84091501510@zoomcrc.com
Join instructions
https://us02web.zoom.us/meetings/84091501510/invitations?signature=
ከ ሰላምታ ጋር
የአማራ ማህበር በጆርጂያ።
AMHARA ASSOCIATION IN GEORGIA INC | IRS-Recognized 501(c)(3) Organization
EIN: 83-4638941