እንኳን በደህና መጣችሁ
Hello everyone, greetings from Ethiopia, this channel (ዘ ዕይታ/ Z Eyita) is intended to give information, knowledge and to share and exchange some experience about any relevant topics and more specifically on construction and engineering.
Therefore, I will deliver any relevant information during my travels which may entertain you on the way to address the main objective of the channel. So, please subscribe the channel, and hopefully you will be happy and become a family, Thanks for being with us.
ሰላም ለሁላችን፣ ይህ ቻናል (ዘ ዕይታ / Z Eyita) መረጃ፣ እውቀት ለመስጠት እና ስለ ማንኛውም ተዛማጅ ርዕሰ ጉዳዮች እና በተለይም በኮንስትራክሽን እና ምህንድስና ዙሪያ አንዳንድ ተሞክሮዎችን ለመለዋወጥ የታሰበ ነው። ስለዚህ በቻናሌ አግረ መንገድ የሚያዝናናዎትንና ማንኛውንም ጠቃሚ መረጃ በጉዞዬ አደርሳለሁ። ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ እንደሚማሩ እና እንሚደሰቱ ተስፋ እናደርጋለን ፡፡ አብረውን ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡፡