subscribe to my youtube channel @yoditabate
wash your salad leaves with ice cold water to retain their crunchiness.
strawberries dried in oven tastes like candy and are healthy.
ቀይ ሽንኩርት ቶሎ እንዲበስልልን ለማድረግ ትንሽ ጨዉ ከላይ መነስነስ
የገበታ የጨዉ መነስነሻ እቃ ዉስጥ ጨው እንዳይጣበቅ ለመከላከል በዉስጡ ጥቂት ሩዝ ይጨምሩ፣ ጨዉ እርጥብ ሁኖ የእቃዉ ቀዳዳዎች እንዳይደፈኑ ያደርጋል፡፡ ሩዝ እርጥበት ያለዉን ጨዉ የማድረቅ ባህሪ አለዉ፡፡