Choose the right license for your project. All beats are delivered instantly.
Stems are the individual audio tracks of a beat (the drums, bass, melodies, and samples all separated). For Boom Bap artists, this is essential for a professional mix, allowing your engineer to balance the kick and snare around your vocals perfectly.
ስቴምስ (Stems) ማለት የአንድ ቢት ውጤቶች ለየብቻ ተለይተው የሚቀመጡበት ፋይል ነው (ድራሙ፣ ቤዙ እና ሳምፕሎቹ ለየብቻ)። ይህ ለBoom Bap አርቲስቶች በጣም አስፈላጊ ነው፤ ምክንያቱም የሚክሲንግ ኢንጂነራችሁ ድምፃችሁን ከድራሙ ጋር በትክክል ለማጣጣምና ጥራት ያለው ስራ ለመስራት ይረዳዋል።
Once you purchase any license, the voice tags (Prod Madof) will be automatically removed, and you will receive a clean, high-quality version of the beat.
በፍጹም። ማንኛውንም የፈቃድ አይነት (License) ከገዙ በኋላ፣ የድምፅ መለያው (Prod Madof የሚለው ታግ) ይወገዳል። ንፁህና ጥራት ያለው የቢቱን ፋይል ወዲያውኑ ያገኛሉ
Yes. While my beats capture the soulful essence of classic Boom Bap, I do not use direct audio samples from other records. I compose everything from scratch using MIDI and virtual instruments to ensure you have no copyright issues or sample clearance headaches. My beats are 100% royalty-free for your releases.
አዎ። የእኔ ቢቶች የክላሲክ Boom Bap ስሜት ቢኖራቸውም፣ ከሌሎች ሙዚቃዎች በቀጥታ የተወሰዱ የድምፅ ሳምፕሎችን አልጠቀምም። ሁሉንም ዜማዎች በራሴ መሳሪያዎች (MIDI) እና የፈጠራ ስራዎች ስለምሰራ፣ ምንም አይነት የኮፒራይት (Copyright) ወይም የሳምፕል ክሊራንስ ችግር አይገጥማችሁም። ስራዎቼ 100% ከሳምፕል ነፃ ናቸው።