ኦን ላይን ደላላ ማለት፡ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ነገር በኢንነተርኔት ማግኘት ሚችሉበት መንገድ ነው። በዚህ የኦን ላይን ድለላ ስራ የሚሰሩት ስራወችም ፤-
- ቤት መሸጥ ለሚፈልጉ ቤት ሻጮች በአድራሻቸው መሰረት ገዠ ማፈላለጝ
- ቤት መግዛት ለሚፈልጉ ገዥወች በስቀመጡት አድራሻ መሰረት የሚሸጥ ቤት ማፈላለገ
- ቤት ማከራየት ለሚፈልጉ ባስቀከጡት አድራሻ መሰረት ተከራይ ማፈላለግ
- ቤት መከራየት ለሚፈልጉ ሁሉ የሚከራይ ቤት ማሰየትና አከራይና ተከራይን ማገናኘት
- መኪና ማሻሻጥ
- መኪና ለሚያከራዩ ባስቀመጡት አድራሻ መሰረት ተከራይ ማገናኘት
- መኪና ለሚከራዩ የሚከራይ መኪና ማቅረብ
- ሰራተኛ ለሚፈልጉ ሰራተኛ ማገናኘት
- ደንበኞች በሚገበያዩበት ጊዜ/ ሲሸጡ፤ ሲገዙ፤ ሲከራዩ / የጠቅላላ ዋጋውን ለአንድ ጊዜ ብቻ 2% ይከፍላሉ
- ድርጅቱ /ኦንላይን ደላላ/ ለሚያገበያያቸው ንብረቶች ተጨባጭ መረጃ ይይዛል
- ድርጅቱ /ኦንላይን ደላላ/ በሚያገበያያቸው ንብረቶች ላይ ችግር ቢፈጠር በያዘው ተጨባጭ መረጃ መሰረት በህግ ፊት እንደ አንድ መረጃ ሆኖ ይቀርባል የያዛቸውንም ማስረጃወች ለህግ ያቀርባል ምስክርም ይሆናል
- ድርጅቱ /ኦንላይን ደላላ/ የሚያገበያያቸው ንብረቶች ትክክለኛ ስለመሆናቸው ከሚመለከተው አካል ጋር በመወያየት ትክክለኛ ስለመሆናቸው ያረጋግጣል
- ድርጅቱ /ኦንላይን ደላላ/ በሚያገበያያቸው ንብረቶች ላይ ችግር ቢፈጠር ባለጉዳዩ ለድርጅቱ ውክልና በመስጠት እንዲከራከርላቸው ማድረግ ይችላሉ/ ይህም ባለጉዳዮች በውክልናው ለሚከፈለው የጠበቃ ሂሳብ ከተስማሙና ከተፈራረሙ ብቻ የሚፈጸም ይሆናል/
አገልግሎቱን የሚፈልጉ ባለጉዮች በ 0918512275 መደወል ይችላሉ