Oklahoma State University
Center for Immigrant Health and Education
የጋራ ቋንቋ መሸርሸር (Shared Language Erosion) ማለት ወላጅ እና ልጅን በደምብ የሚያግባባ አንድ የጋራ (ማለትም ልጆችም ወላጅም በደምብ የሚያወራው) ቋንቋ ሲታጣ የሚፈተር ክስተት ነው። የኦክላሆማ ፕሮ-ቤተሰብ ፕሮጀክት ቤተሰቦች ለዚህ ችግር ተጋላጭ የሆኑ ቤተሰቦች መፍትሄ እንዲያገኙ ጥናት እያካሄደ ነው።
ይህ ችግር ያለባቸውን ቤተሰቦችን እንዴት መርዳት እንዳለብን እንድናውቅ ይረዱናል?
ብቁ መሆንዎን ለማየት አጭር ቃለ መጠይቅ እንዲያጠናቅቁ ብቻ እንጠይቅዎታለን። መሳተፍ የሚፈልጉ ከሆነ እባክዎን በዚህ (405-293-3032 ) ስልክ ቁጥር መልእክት ይላኩልን ወይም ይደውሉልን እና በቅርቡ እናገኝዎታለን።
ስለተሳትፎዎት ምስጋናችንን ለመግለጽ የዳሰሳ ጥናቱን ሲያጠናቅቁ ለእያንዳንዱ ተሳታፊ $20 እንሰጣለን።
ከቡድናችን ጋር ይተዋወቁ
Professor
Alma Arredondo Lopez
Doctoral Candidate
Maritza Leon Cartagena
Doctoral Candidate
Laura Nova Castro
Program Coordinator
Luan Sian
Undergrad Research Assistant
Ruth Habtamu
Undergrad Research Assistant