መዝሙር
አንድ የሰንበት ት/ቤት ዘማሪ መዝሙር ከመዘመሩ አስቀድሞ ስለ መዝሙር ግንዛቤ ይኖረው ዘንድ የግድ ነው። መዝሙር መስዋዕት እንደመሆኑ መጠን ጥንቃቄንና አክብሮትን በተላበሰ መልኩ መቅረብ አለበት። እግዚአብሔር አምላካችን የአቤልን መስዋዕት የተቀበለው የተመረጠ ልዪ የሆነ መስዋዕት ስላቀረበ ነው። እንዲሁ ሁሉ የምናቀርበው የመዝሙር መስዋዕት በደንብ የተጠና እና የተመረጠ መሆን አለበት። ስለዚህ ስለምናቀርበው መዝሙር በጥቂቱም ግንዛቤ እንዲኖሮት ከዚህ በታች ያለውን "ስለ መዝሙር" የሚለውን ሊንክ ይጫኑ።