Kotebe Health Center CEO Ato Damena Sufa +251911644875 Medical Director Mrs Martha +251991731116 Deputy
Medical Director Ato Mekonen Wananego +251911765980
Cleanliness is essential for every healthcare setting, as it is tasked with protecting the health of millions of people every day. Part of maintaining patients' well-being is protecting them from bacteria that may be present in a facility that provides medical treatment.
ጽዱና አረንጓዴ ተቋም ከብዙ አየርና ተላላፊ ከሆኑ በሽታዎች ለመጠበቅ ከፍተኛ አስተዋጾ ስላለው ጤና ጣቢያችን ከሙሉ የስራ አመራርና ጤና ባለሙያዎች በጋራ በጽዳትና በማስተባበር አከባቢውን በመጠበቅ እጽዋትና አበባዎችን በመክንከባከብ የአረንጓዴ አሻራ የመጠበቅ ስራን የሚያሳዩ ፎቶዎችን ይመልከቱ፡፡
የ2015 ዓ/ም በጀት
ደመወዝ 14,477,358
ለኮንትራት ሰራተኛ 565,023
ዲውቲ 5,100,000
አበል 1,050,000
ጡረታ 1,592,509
ጤና መድህን 434,321
ጠቅላላ ድምር 23,219,211
የ2015ዓ.ም ለኮተቤ ጤና ጣቢያ የተፈቀደ በጀት
ለስራማስኬጃከመደበኛ.....6,553,944
ለስራማስኬጃከውስጥገቢ..... 3,400,100
ድምር….... 9,954,044
ለደመወዝከመደበኛ...22,519,211
ለአበልከውስጥ ገቢ…700,000
ድምር…23,219,211
ጠቅላላለ ስራ ማስከጃ እና ለደመወዝ ከመደበኛ.29,073,155
ጠቅላለስ ራማስከጃ እና ለአበል ከውስጥ ገቢ…… 4,100,100
ጠቅላላለ ስራ ማስከጃ ፣ለደመወዝ እና ለአበል ድምር 33,173,255.00
kotebe Health center counter back covid 19 pandemic ኮሮና ቪሩስ ምንድን ነው? ኮሮና ቪሩስ በጣም ብዛት ያለው ቫይረስ ሲሆን በእንስሳና በሰው ላይ ከባድ የጤና ችግርን ያስከትላሉ። በሰው ላይ ኮሮና ቪሩስ ከተለመደው የጉንፉን በሽታ በተለየ ሁኔታ በጣም ከባድ በተንፈሻ ኣካል ላይ ኢንፎክሽን ይፈጥራል።
COVID-19 ምንድን ነወ? COVID-19 ማለት በቅርቡ የታወቀ ተላላፊ በሽታ ቫይረስ ነው። “CO” ኮሮናን ያመለክታል ፣ “VI” ማለት ቫይረሱን ሲሆን “19” ደግሞ የታየበት ዓመተ ምህረት ነው።ይህ ኮሮና ቪሩስ እስከ ታህሳስ መጨረሻ 2019 ድረስ በቻይና ውሓም በሚባል ከተማ አልታወቀም ነበር። COVID-19 ምልክቶች ምንድን ናቸው? የኮሮና ቪሩስ የተለመዱት ምልክቶች ትኩሳት፣ድካም እና ደረቅ ሳል ናቸው።
በተጨማሪ በሳንባ መተንፈሻ ላይ ኢንፌክሽን በመፍጠር እስከ ሞት ደረጃ ያደርሳል።