Is a professional company specializing in high-quality interior design and finishing, established in January 2020 in Addis Ababa, Ethiopia. Our wide spectrum of services includes Design department; Building design, Interior design, Landscape design, Furniture design, Structural design, Electrical design & sanitary design. Finishing Department; Gypsum work, Painting works, Floor finishing, Electrical Fitting and installation, Woodwork, Steelwork, and aluminum work. Our experienced team members made us specialize in creative and high-quality finishing, furnishing, and interior design. ፊደል ዲዛይን በ2012ዓ.ም በአዲስ አበባ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሰረተ ከፍተኛ ጥራት ባለው የውስጥ ዲዛይን እና ግንባታ ማጠናቀቅ ላይ የሚሰራ ድርጅት ነው። መጠነ ሰፊ አገልግሎቶች በዲዛይን ክፍል; አጠቃላይ የሕንፃ ንድፍ፣ የቤት ውስጥ ንድፍ፣ የመሬት ገጽታ ንድፍ፣ የቤት ዕቃዎች ንድፍ፣ ሲጠቃልል በግንባታ ክፍል ውስጥ የጂፕሰም እና ቀለም ቅብ ሥራዎች፣ የወለል ንጣፍ፣ የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ መስመር ዝርጋታ እና ገጠማ፣ የእንጨት ሥራ፣ የብረታብረት እና የአሉሚኒየም ሥራ ልምድ ባካበቱ የቡድን አባሎቻችን ከፍተኛ ጥራት ባለው አጨራረስ እናስረክባለን::