ተግባራዊ ስልጠና (80% Practical)፦ ከንድፈ-ሐሳብ ባለፈ በዘመናዊ ካሜራዎች እና በኤዲቲንግ ሶፍትዌሮች ላይ እጅ በእጅ ትለማመዳለህ።
የቀጥታ ስራ ዕድል (Talent Pipeline)፦ ጎበዝ እና በስልጠናው ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ሰልጣኞችን በቀጥታ ወደ ዲታው ፊልም ፕሮዳክሽን (DFP) የፊልም እና የድራማ ስራዎች እናስገባለን!
የአእምሮ ብቃት እና ስኬት (Bonus)፦ በፈጠራ ስራህ ላይ ጠንካራ እንድትሆን እና የኢንዱስትሪውን ጫና እንድትቋቋም ልዩ የ"Mental Fitness" ስልጠና እንሰጥሃለን።
የሚከተሉትን ዋና ዋና ክፍሎች በተሟላ ተግባራዊ ልምምድ እናስተምራለን ፦
ፊልም ሰሪነት (Film Making)፦ በትወና (Acting)፣ በስክሪፕት ጽሁፍ (Scriptwriting) እና በዳይሬክቲንግ (Directing) ዙሪያ ጥልቅ ስልጠና።
ሲኒማቶግራፊ (Cinematography)፦ የካሜራ አጠቃቀም (Camera)፣ የድምፅ አቀራረፅ (Sounding) እና የመብራት ጥበብ (Lighting)።
ቪዲዮ ኤዲቲንግ (Video Editing)፦ በተለይ ለዩቲዩብ (YouTube) እና ለቲክቶክ (TikTok) የሚሆኑ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው የቪዲዮ አሰራር ቴክኒኮች።
ማህበራዊ ሚዲያ ኢንፍሉኤንሰር (Social Media Influencer)፦ በዩቲዩብ እና በቲክቶክ ላይ ተከታታዮችን ማፍራት እና ጠንካራ የግል ብራንድ መገንባት።
If you have any questions, comments, or recommendations, please share them below.