አጋፔ
አጋፔ
ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች በዚህ የመረጃ አውታር ላይ መካተት ያለባቸው የመማሪያ እና የማስተማሪያ መረጃዎችን አብዛኛው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የቤተ ክርስቲያን ልጆች ጋር እንዲዳረስ ታስቦ የተዘጋጀ የመረጃ አውታር ነው፡፡ እጃቸሁ ላይ የሚገኙ ከአሳታሚው(ከጸሐፊው) ፊቃድ የተሰጣቸውን የመፅሐፍት ቅጂዎች፣ የድምጽ ቅጂዎች፣ የምስል ቅጂዎች እንዲሁም ልዩ ልዩ መረጃዎችን በመለገስ የወደፊቱን የቤተ ክርስቲያን ልጆች መገልገያ እንድናደራጅ ይተባበሩን፡፡
ዓላማው ልዩ ልዩ መረጃዎችን በአንድ ቦታ በ መሰነድ ለሁሉም የቤተ ክርስቲያን ልጆች ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡
ማስጠንቀቂያ፡- ማንኛውንም አይነት ግላዊነት እና ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስርአት ውጪ የሆኑ መረጃዎችን አንቀበልም፡፡
በዚህ የመረጃ አውታር ላይ መሳተፍ ለምትፈልጉ ከዚሀ በታች ባሉት የሶሻል ሚዲያ አማራጮችን በመጠቀም ያነጋግሩን፡፡