በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::

አእላፍ መድብል ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ታስቦ የተዘጋጀ ድሕረ-ገጽ ነው፡፡ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።